ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 6:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 በብዙ ሽማግሌዎች ዘንድ ቁም፤ ከእነርሱም ዐዋቂ ሰው ብታይ ተከተለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 በሽማግሌዎች ስብሰባ ላይ ተገኝ፤ ብልህም ሰው ካለ ከእርሱ አትራቅ። ምዕራፉን ተመልከት |