ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 6:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እንደ ክብር ልብስ ትለብሳታለህ፥ የደስታ ዘውድንም ታቀዳጅሃለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እንደ ክቡር ካባ ትደርባታለህ፤ እንደ ደስታ አክሊልም ትቀዳጃታለህ። ምዕራፉን ተመልከት |