ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 6:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ልጄ ሆይ፥ በሕፃንነትህ ጥበብን ምረጣት፤ እስክታረጅም ድረስ ታገኛታለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ልጄ ሆይ ከወጣትነትህ ጀምረህ ጥበብን ምረጥ፤ ፀጉርህ እስኪሸብት ድረስ ጥበብን ፈልጋት። ምዕራፉን ተመልከት |