|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የታመነ ወዳጅ እንደ ጸና አላባሽ አግሬ ጋሻ ነው፤ እርሱን ያገኘ ሰው ድልብ አገኘ።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ታማኝ ወዳጅ ጽኑ መከታ ነው፤ እሱን ያገኘ ታላቅ ሃብትን አግኝቷል።ምዕራፉን ተመልከት |