ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 6:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ባለጸጋ በሆንህ ጊዜ እንዳንተ ይሆናል፤ ቤተ ሰብህንም ይገዛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አንተን በተመቸህ ጊዜ አንተን ይሆናል፤ አገልጋዮችህንም ለማዘዝ አይፈራም። ምዕራፉን ተመልከት |