ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ልመናዬንም ከምድር ወደ ላይ ከፍ ከፍ አደረግሁ፤ ከሞትም እድን ዘንድ ጸለይሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ልመናዬንም ወደ አንተ ሰደድኹ፥ ከሞትም እንድትታደገኝ ለመንሁና፥ ምዕራፉን ተመልከት |