ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እንደ ቸርነትህ ብዛት መጠን፥ ስለ ስምህም አዳንኸኝ፥ ይበሉ ዘንድ ያዘጋጁትን እንደሚያመሰኩ እንደዚሁ ባገኘችኝ በመከራዬ ብዛት ሰውነቴን ፈለጓት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ወሰን በሌለው ቸርነትህና በስምህም ታላቅነት ታምነህ፥ ሊበሉኝ ካሰፈሰፉት ጥርሶች፥ ካሳለፈኳቸው በርካታ መከራዎች፥ ምዕራፉን ተመልከት |