ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 አንገታችሁን ዝቅ አድርጉ፤ ቀንበሯንም ተሸከሙ፤ ሰውነታችሁም ጥበብን ትቀበል፤ እርስዋን ማግኘት ቅርብ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በቀንበሯ ሥር አንገታችሁን አኑሩ፥ ነፍሶቻችሁ ትምህርትን ያግኙ፥ አጠገባችሁ ነች፥ ትደርሱባትማላችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |