ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ሰውነቴም ለእርስዋ ታወከች፤ መረመረቻትም፤ ስለዚህም መልካም ሀብትን ገንዘብ አደረግሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እኔነቴ እርሷን በመራቡ በእጄ አስገባኋት። ምዕራፉን ተመልከት |