ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በዘመኑም የውኃዎች ምንጮች አልጐደሉም፤ የጕድጓዱም ውኃ ብዛቱ እንደ ባሕር ውኃ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ኩሬው የተቆፈረው በእርሱ ጊዜ ነው፥ እርሱም እንደ ባሕር የገዘፈ የውሃ ማጠራቀሚያ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |