ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 5:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለሰው ሁሉ ምሥጢርህን አታውጣ። የወደድኸውንም ሁሉ አትከተል፤ ምላሱ ሁለት እንደ ሆነ ኀጢአተኛ አትሁን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በመጣው ነፋስ ሁሉ አትነፈስ፤ ባገኘኸው መንገድ ሁሉ አትሂድ። በሁለት ምላስ እንደሚናገረው ኃጢአተኛ አትሁን ምዕራፉን ተመልከት |