ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 5:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እኔ ኀይለኛ ነኝ፤ ማንስ ይችለኛል አትበል፥ እግዚአብሔር በቀልን ይበቀላልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እግዚአብሔር በርግጥ ይቀጣሃልና፥ “በኔ ላይ ሥልጣን የሚኖረው ማነው?” አትበል። ምዕራፉን ተመልከት |