ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 49:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አሠቃይተውታልና፤ እርሱ ግን ነቢይ ይሆን ዘንድ፥ ይነቅል ዘንድ፥ ያጠፋም ዘንድ፥ እንደዚሁም ይተክል ዘንድ፥ ይሠራም ዘንድ በእናቱ ማኅፀን ተመረጠ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በእናቱ ማሕፀን ሳለ ለነቢይነት የተቀደሰ ቢሆንም፥ ለመቆራረጥ፥ ለማሠቃየት፥ ለማጥፋት ብቻ ሳይሆን፥ ለመገንባትና ለመትከል ቢመረጥም፤ እነርሱ ግን በድለውታልና ኤርምያስ ይህን ቀድሞ ተንብዮአል። ምዕራፉን ተመልከት |