ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 49:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ልቡናውንም ወደ እግዚአብሔር አቀና፤ በኃጥኣንም ዘመን ጽድቅን አጸናት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ልቡን በጌታ ላይ አሳረፈ፤ በክሕደት ወቅት ለሃይማኖት በጽናት ተሟገተ፥ የመጨረሻዎቹ ነገሥታትና ነቢያት፥ ምዕራፉን ተመልከት |