ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 49:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እርሱ የቀና ነው፤ ሕዝቡንም መለሳቸው፤ የኀጢአትንም ርኵሰት ሁሉ አስወገደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሕዝቡን ለመለወጥ ትክክለኛውን መንገድ መርጧል፥ አስከፊ የሆኑትን በደሎችም ነቃቅሎ ጥሏል። ምዕራፉን ተመልከት |