ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በእሳት ሠረገላና በእሳት ፈረስ ወደ ሰማይ የወጣ ማንነው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በእሳት ዓውሎ ነፋስ፥ በእሳታዊ ፈረሶች በማሳብ ሠረገላ የተወሰድህ፥ ምዕራፉን ተመልከት |