ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ኤልያስ ሆይ፥ በተአምራትህ እንዴት ከበርህ! እንዳንተስ የተመካ ማንነው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ኤልያስ ሆይ ተአምራቶች ድንቅ ናቸው፤ እንዳንተ ሊመካ የሚችል ይኖራልን? ምዕራፉን ተመልከት |