ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በታላቅ መንፈስም በመጨረሻ የሚሆነውን አየ፤ በጽዮን የሚያለቅሱትንም አጽናናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በመንፈስ ኃይል የመጨረሻዎቹን ነገሮች ማየት ቻለ፥ የጽዮንን ኀዘንተኞች አጽናና። ምዕራፉን ተመልከት |