ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ፀሐይም በዘመኑ ከመሄድ ወደ ኋላ ተመለሰች፤ ለንጉሡም ዘመን ጨመረለት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በእርሱ ዘመን ፀሐይ ወደ ኋላ አፈገፈገች፥ የንጉሡንም ዕድሜ አራዘመ። ምዕራፉን ተመልከት |