ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የአሦርንም ሠራዊት አጠፋ፤ መልአኩም አጠፋቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እርሱ የአሞራውያንን ሠፈር አፈራረሰ፤ መልአኩም ፈጃቸው። ኢሳይያስ ምዕራፉን ተመልከት |