ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 47:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ዘፋኞቹም ዳዊትን ዐሥር ሺህ ገዳይ አሉት፤ በእግዚአብሔርም በረከት አመሰገኑት፤ የክብር ዘውድንም ተቀዳጀ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ስለዚህም የዐሥር ሺህ ሰው ክብር ተሰጠው፥ ጌታን ባመሰገኑም ጊዜ፥ አሞገሱት የክብርም አክሊል ደፉለት። ምዕራፉን ተመልከት |