|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 47:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በእርሱም ዘንድ አንበሳ እንደ ፍየል ጠቦት፥ ግስላም እንደ በግ ጠቦት ነበር።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከግልገሎቹ እንደሚጫወት ከአንበሶች ጋር፥ ከጠቦቶች እንደሚጫወት ከድቦች ጋር ተጫወተ።ምዕራፉን ተመልከት |