ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 47:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከእርሱም በኋላ ጠቢብ የሆነ ልጁ ተተካለት ስለ እርሱም በስፋት ኖረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በእርሱ ምክንያት ሕይወቱን በተድላ ያሳለፈው ጥበበኛው ልጁ ዙፉኑን ወረሰ። ምዕራፉን ተመልከት |