ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 47:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 መልካም በዓልንም አደረገ፤ ዓመቱን ሁሉ ደስ አሰኘ፥ ቅዱስ ስሙንም አመሰገነው፤ ቅድስናውም ከነግህ ጀምሮ ይነገራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ታላላቅ ግብሮችን አዘጋጀ፥ በዓላቱን በድምቀት አከበረ፥ የእግዚዘአብሔርን ቅዱስ ስም አመሰገነ፥ ቤተ መቅደሱም ከማለዳ አንስቶ በምስጋና ተሞላ። ምዕራፉን ተመልከት |