ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የአሕዛብ ነገሥታት በሰልፋቸው፥ የሕዝቡም ጸሓፊዎች በምክራቸው፥ በልባቸውም ባለ በቃላቸው ጥበብ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሕዝቡን በምክሮቻቸው ይመሩ፥ የሕዝብን ፍላጐት የተረዱ፥ ጥበብን ያስተማሩ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |