ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የአሕዛብ ሁሉ አባት አብርሃም ታላቅ ነው፤ የልዑልን ሕግ የጠበቀ፥ ከእርሱም ጋር ቃል ኪዳን ያደረገ፥ በክብር እርሱን የሚመስል አልተገኘም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ታላቁ የሕዝቦች አባት አብርሃም በክብር የሚስተካከለው ከቶ አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከት |