ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የጥፋት ውኃ ሰውን ሁሉ እንዳያጠፋው፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ለዘለዓለሙ ቃል ኪዳን አደረገ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከእርሱም ጋር ዘላለማዊ ቃል ኪዳኖች ተደረጉ፤ እነርሱም ደግሞ ሕያዋን በጐርፍ እንደማይጠፉ አረጋገጡ። ምዕራፉን ተመልከት |