ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የሰው ሁሉ ፈውስ ፈጥኖ የሚመጣ ካፊያ ነው፤ ዝናብም ወደ ምድር በወረደ ጊዜ ደስ ያሰኛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ደመናዎች ግን ፈጣን ፈውስን ያመጣሉ፤ ደስታን ይሰጣል። ምዕራፉን ተመልከት |