ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የሚናገርን ሰው መናገሩን አትከልክለው፤ ከቃሉ የተነሣ ጥበቡ ይታወቃልና፥ ትምህርቱም ከአንደበቱ ንግግር የተነሣ ይታወቃልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 መልካም ውጤት ያስገኛል ብለህ ካመንክ ከመናገር ወደኋላ አትበል ጥበብህንም አትደብቅ፤ ምዕራፉን ተመልከት |