ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በማፈር ኀጢአትን የሚሠራ አለና፤ በማፈርም ጽድቅን የሚሠራ ሞገስንም የሚያገኝ አለና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ወደ ኃጢአት የሚመራ እፍረት አለ፤ የሚያስከብር ሞገስም ያለው እፍረት አለ። ምዕራፉን ተመልከት |