ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከዚህ በኋላ ዳግመኛ ተቀብላ ደስ ታሰኘዋለች፤ ምሥጢርዋንም ትገልጥለታለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በኋላ በቀጥታ ወደ እርሱ መጥታ ታስደስተዋለች፤ ምሥጢሮችዋም ትገልጥለታለች። ምዕራፉን ተመልከት |