ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ጥበብስ ልጆችዋን ከፍ ከፍ አደረገቻቸው፤ የሚፈልጓትንም ትቀበላቸዋለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጥበብ ልጆችዋን ከፍ ከፍ ታደርጋለች፤ የሚፈልጓትን ትጠነቀቅላቸዋለች። ምዕራፉን ተመልከት |