ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ጥበብስ በቀደሙ ሰዎች ሁሉ ዘንድ ተመረመረች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ የሚያጠናና የሚመረምር፥ እንዲህ አይደለም፤ የጥንታውያኑን ሰዎች ጥበብ ያጠናል፥ ትንቢቶችንም ይመረምራል። ምዕራፉን ተመልከት |