ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በመድኀኒቱ ያድናቸዋል፤ በሽታቸውንም ያርቅላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሥራ ሥሮች ፈውስ ይሆናሉ፤ ሕመምንም ያስታግሳሉ፤ ሐኪሙም ይቀምማቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |