ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከሚመክርህ ሰው ልቡናህን ጠብቅ፤ ስለ ራሱ ይመክርሃልና፤ ይወድድህም ዘንድ አስቀድመህ ፍላጎቱን ዕወቅበት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ምክርን ከሚሰጥ ሰው ተጠበቅ፤ እርሱ የሚሻውንም ቀድመህ እወቅ። ምክሩ የፍላጐቱ ውጤት በመሆኑ ባንተ ላይ ሊያሴር ይችላልና። ምዕራፉን ተመልከት |