ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መካር ሁሉ ምክርን ይመክራል፤ ነገር ግን ራሱን ይጠቅም ዘንድ የሚመክር ሰው አለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አማካሪ ሁሉ ምክርን ይለግሳል፥ አንዳንዶች ግን ለፍላጐታቸው የተገዙ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |