ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በበሽታህ ጊዜ ስለ ሆዱ የሚያዝንልህ ወዳጅ አለ፤ የሚከዳህ ሰው ቢኖር ግን ይገድልህ ዘንድ እርሱ ይቀድማል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሌላው ደግሞ ለወዳጁ ተቆርቋሪ ነው፤ በፍልሚያ ወቅት አብሮ መሣሪያ ያነሣል። ምዕራፉን ተመልከት |