ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ስስት የገደላቸው ሰዎች ብዙ ናቸው፥ መጥኖ የሚበላ ሰው ግን ሰውነቱ ጤነኛ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በቁንጣን ሳቢያ ብዙዎች አልቀዋል፤ ዕድሜህን ለማርዘም ራስህን ተቆጣጠር። ምዕራፉን ተመልከት |