ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ክፉ ምኞት ሆይ! ከወዴት ተገኘሽ፤ በምድሩ ሁሉ ኀጢአትን መላሽ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ክፋት ሆይ! ምድርን በውስልትና ለማጥለቅለቅ ስለምን ተፈጠርህ? ምዕራፉን ተመልከት |