ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ልጄ ሆይ፥ በሕይወት ሳለህ ሰውነትህን ፈትናት፥ የሚጎዳትንም ዐውቀህ አትስጣት፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ልጄ ሆይ! በሕይወት ዘመንህ ለጤናህ የሚስማማህን ፈልግ፤ ለእርሱ የማይስማማውን አታቅርብለት፤ ምዕራፉን ተመልከት |