ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ለወገኖቹ ጥበበኛ የሆነ ሰው ዋጋውን ያገኛል፤ ስሙም ለዘለዓለም ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ጥበበኛ ሰው በሕዝቡ ዘንድ የታመነ ነው፤ ስሙም ለዘለዓለም ሕያው ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |