ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የሰው ዘመኑ በቍጥር ነው፤ የእስራኤል ዘመን ግን የማይቈጠር ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የሰው ሕይወት ቀናቱ የተወሰኑ ናቸው፤ የእስራኤል ግን አይቆጠርም። ምዕራፉን ተመልከት |