ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ብልህ ሰው ወገኖቹን ይመክራቸዋል፤ ለዘመዶቹም ጥበብን ያስተምራቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እውነተኛው ጠቢብ ግን ሕዝቡን ያስተምራል፤ የጥበብም ፍሬ ይጐመራል፤ ምዕራፉን ተመልከት |