ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በነገር የሚራቀቅ፥ ነገር ግን ራሱን የሚያስጠላ ሰው አለ። እንደዚህ ያለውን ሰው ጥቅሙ ሁሉ ያልፈዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ንግግር አዋቂው ደግሞ የተጠላ ነው፤ መጨረሻውም በጠኔ መሞት ነው፤ ምዕራፉን ተመልከት |