ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እነዚህም ኀዘንና ደስታ ሞትና ሕይወት ናቸው። እነዚህንም ሁሉ አንደበት ያመጣቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እነርሱም፥ ደግና ክፉ፥ ሕይወትና ሞት ናቸው። የሁሉም እመቤት ደግሞ ምላስ ናት። ምዕራፉን ተመልከት |