ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የመፍቅድ ሁሉ መጀመሪያ ቃል ነው፤ የሥራም ሁሉ መጀመሪያ ምክር ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ለማንኛውም ተግባር መሠረቱ፥ መርምር መሆን አለበት። ከማንኛውም እንቅስቃሴ በፊት፥ ማሰብ መቅደም ይኖርበታል። ምዕራፉን ተመልከት |