ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከዚህ ሁሉ ጋር መንገድህን በእውነት ያቀናልህ ዘንድ፥ ወደ ልዑል እግዚአብሔር ለምን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከነኚህም ሌላ ወደ እውነት ይመራህ ዘንድ፥ ልዑል እግዚአብሔርን ለምን። ምዕራፉን ተመልከት |