ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሃይማኖት እንዳለው ከምታውቀው፥ እግዚአብሔርንም ከሚፈራ፥ ልቡናውም እንደ ልብህ ከሆነ ጻድቅ ሰው ጋር ምክርህን ተናገር፤ ብታዝንም ከአንተ ጋር ያዝናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ትእዛዛትን ከሚፈጽመው ጻድቅ ሰው፥ ነፍሱ ነፍስህን ከምትመስለው ሰው፥ ብትበድል እንኳ ከሚያዝንልህ ሰው ዘንድ አትራቅ። ምዕራፉን ተመልከት |