ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከሚጠባበቅህ ሰው ጋራ አትማከር፤ ከሚመቀኝህም ሰው ነገርህን ሰውር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የጐሪጥ ከሚያይህ ሰው ምክርን አትጠይቅ፤ ባንተ ከሚቀኑ ሰዎች ሐሳብህን ደብቅ። ምዕራፉን ተመልከት |