ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከቀኑም የቀደሰውና ያከበረው አለ። ከእነርሱም በየጊዜያቸውና በየቍጥራቸው ክረምትንና መጸውን፥ በጋንም ለየ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የጨካኝ መሪዎችን፥ ከእኛ ሌላ ማንም የለም! የሚሉትን ሁሉ፥ ጭንቅላታቸውን አፍርስ። ምዕራፉን ተመልከት |